ቀን 01/12/2017ዓ/ም
የየካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ISO21001:2018 (EOMS)ለመተግበር የአይሶ ታስክ ፎርስ ያዘጋጀውን ሰነድ ላይ ለዲኖች፣ለስልጠና ዘርፍ ተጠሪ ፣ለአስተባባሪ፣እና ለዳይሬክተሮች የጋራ ግንዛቤ በመፍጠር ለቀጣይ ትግበራ እራሳቸውን እንዲያዘጋጁ እና የየክፍላቸውን ሰነድ እንዲገመግሙ አቅጣጫ ተቀምጧል ።